كلمات MSK Gang (feat. Daveboy)
Prime is the hood!
YO
M. S K Prime is in the hoode
ድብልቅልቅ አድርጉት ጭሱ ተከስትዋል
እብድ መሳይ ብልጡ ዕውቅና ያላገኘው ሌላው Tesla መትትዋል
የኢትዩጵያ ሂትለር The first tiktoker
የsarcasm መስራች the firstም Gamer
sarcasm ምንነት ከጥንት አመጣጡ መስራቹ እሱ ነበር ታጣ እንጂ አስተዋዩ
የኢትዮጵያ ቲክቶክ አድማቂ አሳማሪ MSK እሱ ነው ብቸኛው ታታሪ
Yahhhhh prime is the hood
Ay
የምን መደናገዝ ነቃ ነቃ በሉ ደሞም አትፍዘዙ
የግሞቹ ብስለት የዜማውም ለዛ ቀልባቹን ሰረቀው አቤት የኔስ ጣጣ
የዚህ አይነት ችሎታ ካላሳመናችሁ ከሰው ልጆች በላይ መስሎ ከታያቹ MSK ሮቦት ሰው ነው ካላላቹ
ይሄንን ብቃቱን ማመን ካልቻላቹ
ደሞ እኔ ላንቃቹ ከቁም ቅዠታቹ
Ay
MSK ሰው ነው እንደናንተው ሚያስብ ተኝቶ ሚነሳ ለወደድት ወዳጅ ለጠሉት ማይሳሳ
ደሞም ማይራራ ገዳይ ነው እሱ ገዳይ
Unbeatable killer በSingle shot ብቻ ሁሉንም የሚጥል
Yahhh
Prime is in the hood!
Yahh prime in the hood!
Guys
ወደ ጉዳይ ልግባ ነገሮችን ለጥራ ግልፅ ላርግላቹ
በቲክቶክ መንደር አንድ አመት አሳለፍኩ
የሚረዳኝ ሰው ግን አንድ እንካን አላተረፍኩ
እብድ ነው ይሉኛል አብደው ሚያሳብዱ
የማበድ ትርጉም በደንብ ያልተረዱ
Ay
ማበድ እኮ ልዩ የነፃነት መድረክ ግልፅነት ይሞላው ያልታፈነ መንገድ
አብጄ እኮ አይደለም ቢገባቸው ጭብጡ
ቲክቶክን ለማድመቅ መጣሬን አያውቁ
በሰው ሙድ መያዜን ማላገጤን አይተው
ስራ ፈት ብመስል ጥቅም የለው ብለው
በኮሜንት በብሎክ ሲጥሉኝ ሲያነሱኝ
አንድ አመት ከረምን አሁን የቱጋር ነኝ እነሱስ የታሉ
ከእግሬ ስር ቁጭ ብለው ጫማ ይልሳሉ
MSK Gangs ሀቀኛ ጎደኞች እወዳችኃለው እስከ ለቴ ሞቴ