كلمات Music

🎤 MSK برايم
ድምፅ ድምፅ ድምፅ
ዘፈንን አንጉርጉሮ ማን አረገው?
ስሜትን ለመግለፅ መረዋ ድምፅን ማን ሾመው?
Wtfffuuuuuuk

N***ga WTF ፍቱኝ ልኑርበት
Take care አርጉ ቢዝነስ እኔ የሌለሁት
ስሜን እደጋግሙ በየቦታው ሁሉ
MSK ሲሉ ሀሜተኛው ብዙ እዚጋም እዛጋም ዘፈኔን መተቸት
ብዙ እንደሰራ ሰው ለአስተያየት መታከት
ሰሪው በለፋበት አንተ ፈላጭ ቆራጭ
አውንታዊን ትተህ አሉታዊን መራጭ
ጥረት ልፋት ሳታይ የሰሪ ሙድ ገደይ
ልንገርህ አንተ ነህ አንተ ሀሜተኛው
ላገራችን Music የመውደቅ መንስኤ አሉታዊ አሳሹ ተጠያቂ ዳኛው
ልደገመው አንተ ነህ ሙዚቃ ለእነሱ
ድምፅ ላላው ብቻ ብለህ ለምታስብ
መልስ ጥያቄን ላቅርብልህ እንግዲ
ሙዚቃ ምንድንነው ከጥያቄን ላቅርብልህእንግዲ
ሙዚቃ ምንድነው ከጥንት አመጣጡስሜትን መግለጭ አልነበር ፖይንቱ
የሆድን ለማውጣት ከቃላት ባለፈ
በግጥም በቅኔ በዜማ የታሸው
ሙዚቃ እኮ ነበር የሆድን መግለጫው
ታድያ መረዋ ድምፅ ምን ፋይዳ አለው በዚ?
ስሜትን መግግለፅ ድምፅ እኮ ነው በቂ
በላ ተከራከር መልስልኝ በላ
በሳል ነጥብ ጠቅሰህ በል አሳምነኛ
በዝምታ ተዋጥክ አየህ ምላሽ አጣህ
ግልፁን ተናግሬ በቁም አስፈሳሁህ
ይድረስህ መልክቴ

""ሙዚቃ ድምፅ ላላቸው ብቻ""
ብለህ ለምታስብ ጭልምተኛ ትውልድ
ገለጥ ገለጥ አርገህ ነበብ ነበብ አርገው
መሰረቱን መርምር ""ሙዚቃ"" ትርሙን
ያኔ ይገባሀል ያቀፍከው ስህተት
ብልሹ እንደሆነ ያንተ አመለካከት
""ሙዚቃ ድምፅ ላላቸው ብቻ""

ቢሆንማ እውነታው
አዝማሪ ጣድቄ እንዴት አልተረሱም?
እኚህ የሴት ጀግና ድምፃዊ አልነበሩ?
መረዋም ድምፃዊት ሲሉ ሰምተን አናውቅ ሲነሳ ስማቸው?
ግን still ገናና ሲወሳ ክብራቸው
ለአድዋ ድል ምክንያት አልነበር ድምፃቸው?
እእእእእእእእእእእ

ደሞ ርስ ልቀይር
ቅያቄዎች ላቅርብ
ለረጅም ጊዜ አሰስኩ
አወጣሁ አወረድኩ
የጠላኸኝ ለምን?
ብዬ ራሴን ጠየኩ
ምላሽ አጣሁለት
ለጭፍን ጥላቻህ
መሰረት ለሌለው random ዕሳቤህ
ሙዚቃዬ ፀዴ ብዬ ባልናገር
Ethio King perfect ብዬ ሳልመሰክር
በመዝፈኔ ብቻ ""ሰይፍሻ"" ሳልል
አጥብቀህ ጠላኸኝ ምነው ያገሬ ህዝብ ?
መልስ ጥያቄዬን ዛሬስ ቀልድ አላውቅም
ለማያስብልኝ ተቆርቁሬ አላውቅም
የስንቱ ሙዚቃ ግጥሙ የተመታ
ሙዚቃ ለመባል ደረጃው ማይበቃ
በNahoo, etv በፋና
Jtv በwaltaም በሁሉም ሲለቀቅ ሲሰማ
ለምን ተገለለች የኔስ አሻራ
ፖለቲካ የለው ጥርት ያለ ግጥም

ስድብ ያላዘለ ያልተንዘላዘለ የበሰለ ዘፍን
እኔስ አላፍርበት ETHIOKing የኔ
ናታ ማን እንዳለው የመጀመሪያ
ጋንጎቼን ለኩራት enemyን ለማክሳት
ያበቃኝ ስራዬ ለኔስ መነሻዬ
ሁሌ ሲታወሰኝ የሚነሰማኝ ክብር
ሀሜት አሽሙረኞች ይበላቹ ምርር
በቃ አታረሳሱኝ ከመስመር አሉጣ
የቱ ጋር ነበበ ርኩ
አዎ
እና የሀገሬ ሚድያ ምነው ዘነጋኸኝ
ግብር ከፍይ ዜጋ ተስፈኛ ታዳጊ MSK እኮ ነኝ
""ለአማተር ቅድሜያ እንስጥ"" መርሀቹ አልነበር
ለምን ለኔ ጊዜ ቻንሱን ነሳችኹኝ
ህጋቹን ጥሳቹ ተስፋ አሳጣችኹኝ
ለውጡ የታለ ምኑ ጋር ነው ታዲያ
ፀረ ፍታዊነት አድላዊ አሰራር ሲታይ በጎዳና
ርካሽ ማንነት ጉቦበላተኛ ቀጣፊ ከሀዲ ሰፍኖ በየቦታው
ዘፈኔ ቢሰማ ብለቁት ባለቁት ነጥቤ እሱ አደለም
እኔ አይነካካኝ ፋና ቅብጥርሴ

ጨዋታው Spotify ሆነኮ ብሮዬ

እድሜ ለዘመኔ አማራጭ መብዛቱ

ስራዬን ለማድረስ መንገዶች ብዙ

ኸረ ለኔስ ለማንሳት ነገሩን ብዬ እንጂ

በሚዲያው በኩል ይስራ ብዬ እንጂ

ለአብይ ለመጠቆም ከሰማኝ ብዬ እንጂ

""እኔ አያገባኝም"" ልብ አርጉልኝ ይቺን
🟢 واتساب 𝕏

أغانٍ أخرى لـ MSK برايم

كل أغاني MSK برايم ←