كلمات Ethiopis
ITS YOUR MSK PRIME
I AM BACK WITH ANOTHER TRUCK
LITSEN LITSEN TO THE LYRICS KEEP LITSEN DON'T STOP TILL I SAY SO....
TIKTAK TIKTAK ሰዐቱ ነጎደ ፣
ከች እንዳልኩላቹ ቴክቶክ ደማመቀ፣
ራፐር ሁሉ አበደ ምድረ ዱቄት ጮሀ ፣
ኸረ MSK ፍታን ኡኡኡኡኡኡኡ፣
እኔ MSK ነኝ ውሸት ነው ጠላቴ፣
ነገሮችን በግልፅ ማስረዳት ነው ሙዴ፣
ሀሜት መንሾካሾክ ሲያልፍም አይነካካኝ፣
ለእውነት ለሀቅነት በትጋት የቆምኩኝ፣
ይሄን ያልተረዳ ሊሳደብ ሲመጣ፣
አ...ቁ...ም Msk ብሎ ሲደነፉ አወይ የኔስ ጣጣ።
ሌባውን ቴክቶከር ሳጋልጥ ሳልፈራ፣
ሳታበረታቱኝ ትሉኝ ጀመር ሌባ ፣
ነጎድጓድ ቢበዛ ዶፍ ቢወርድ ከሰማይ፣
ጊዜዋን ጠብቃ ትወጣለች ፀሀይ፣
ቢፈራረቁብኝ ስድብ እና ስቃይ፣
ካፊያው ቢያይልብኝ ያባራል ግ'ዴለም፣
መሽቶ የቀረ ቀን እስካሁን አልታየም፣
የኮማች በትሮች አካሌን ቢያደቁ፣
የኔም ቀን ይነጋል ይጠፋል ድቅድቁ፣
ጣዕሙ ቢጎመዝዝ ለመዋጥ ቢያዳግት፣
ውጤቱ ጣፋጭ ነው ምንግዜም፣ የ""ትዕግስት""።
አንዳንዶች አላቹ ፣
ስለ ፖለቲካው አውራን የምትሉ ፣
ምን ብዬ ልጀምር፣
የዚ አገር politics የማያልቅ ውዥንብር፣
የአንዱ ብሄር ጀግና ፣
ለሌው ግን ችግር፣
የአንዱ ብሄር ጥጋብ ፣
ለሌላው ግን ርሀብ ፣ የተጠማ ፍቅር፣
አንዱ ጮማ ሲቆርጥ፣
ሌላው ተስፋ ይቆርጣል፣
መንገዱ ጠፍቶበት ወደ ሞት ይጓዛል፣
እኛስ በሞቀ ቤት እዩን ተንደላቀን፣
ችግር or መከራን በጥቂቱ አላየን፣
እናት በጎዳና ልጆች ተበታትነው፣
ሀብታም ሆነ ንብረት አንድም ሳይቀር፣ ወድመው ፣
ሁልግዜ ጦርነት የኢትዮጵያ አፈሮች በደ፣ ተጨማልቀው።
ይሕን እያወቁ ለምን ይጣላሉ፤
መሞትን ከናቁ
ፍቅር ሰላም ሲባል AK መታጠቁ፤
ለመሞት መሯሯጥ፤
ጥሩስ አይመስለኝም ትግልን መምረጡ።
ሕይወትን ሊገብር ጦሩ ከዘመተ፤
የሰው ልጅ ለማትረፍ የሰው ልጅ ከሞተ፤
እውነት ግን ወገኔ ምንድነው ነገሩ፤
ነገር ቋመ ሲባል ችግር መፍጠሩ፤
እባከካቹ አስረዱኝ ምንድነው ነገሩ።
እጅግ አስቀያሚ፥የሚያስብል ውዝግብ፤
ከጦር የሚገኘው የጦርነት ጥቅም!